በሀገር አቀፍ ደረጃ ለ4ኛ ጊዜ ለሚካሄደው የክህሎት ውድድር ክልላዊ ዝግጅቶች በየደረጃው መጀመራቸውን ቢሮአስታወቀ፡፡ የክልሉ ሥራና ስልጠና ቢሮ እንዳስታወቀው በተያዘው በጀት ዓመት ለ4ኛ ጊዜ ‹‹ ብሩህ አዕምሮዎች ፣በክህሎት የበቁ ዜጎች!››በሚል መሪ ሀሳብ ለሚካሄደው ሀገር አቀፍ የክህሎት ውድድር የቅድመ ዝግጅት ሥራዎች ተጠናቆ Read More …
የኑሮ ውድነትን ለማረጋጋትና ክህሎት መር የሥራ ዕድል ፈጠራን ለማሳደግ የተከናወኑ የንቅናቄ ስራዎች ተጨባጭ ውጤት አምጥተዋል – አቶ አደም ፋራህ
የኑሮ ውድነትን ለማረጋጋትና ክህሎት መር የሥራ ዕድል ፈጠራን ለማሳደግ የተከናወኑ የንቅናቄ ስራዎች ተጨባጭ ውጤት አምጥተዋል – አቶ አደም ፋራህ ባለፉት ሰባት ወራት የኑሮ ውድነትን ለማረጋጋትና ክህሎት መር የሥራ ዕድል ፈጠራን ለማሳደግ የተከናወኑ የንቅናቄ ሥራዎች ተጨባጭ ውጤት ማምጣታቸውን የብልፅግና ፓርቲ ምክትል Read More …
የስራ ዕድል መፍጠሪያ ፀጋዎችን ለይቶ ተግባራትን በቅንጅት በመፈፀም ወጣቶችን ተጠቃሚ ለማድረግ መስራት ያስፈልጋል።
የስራ ዕድል መፍጠሪያ ፀጋዎችን ለይቶ ተግባራትን በቅንጅት በመፈፀም ወጣቶችን ተጠቃሚ ለማድረግ መስራት ያስፈልጋል። ****************** የካቲት 29/2017ዓ.ም (ደብረ ማርቆስ ኮሙኒኬሽን): የደብረ ማርቆስ ከተማ አስተዳደር ስራና ስልጠና መምሪያ የ2017በጀት ዓመት የ8ወር የቁልፍና አበይት ተግባራት አፈፃፀም ግምገማ የውይይት መድረክ ከመምሪያ እስከ ክፍለ ከተማ Read More …